AvailableFinishedapartment
The Luxury Apartment – 3 Bedrooms
Bole Olympia
Asking Price
ETB 24,999,000
3
Rooms
2
Baths
124 m²
Area
About This Property
ቤቱ የሚገኘው ቦሌ ኦሎምፒያ አምራን ሆቴል አካባቢ B+G+7+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶችን በያዘ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 1ኛ ወለል ላይ ነው። አፓርታማው እስከ እቃው ተከራይቶ የሚገኝ (Rented Furnished) ሲሆን፣ ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል - 2 Baths + Store - ጂም (Gym)፣ - የመኪና ማቆሚያ (Parking)፣ - ሳውና እና ስቲም (Sauna & Steam)፣ - የጋራ የልብስ ማጠቢያ (Common Laundry)፣ እና ቴራስ (Terrace) የመሳሰሉ ዘመናዊ አገልግሎቶችን ይዞአል። • Investment Score ★★★★★ ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው አከፋፈል • Cash
Room Types
Property Details
Type
apartment
Category
Finished
Status
✓ Available
Rooms
3
Bathrooms
2
Area
124 m²
Price
ETB 24,999,000
Available Units
1
Video Tour
You May Also Like
